,

G Power Shoot Battery

Br297,500.00

G Power Shoot Battery

📌 Addis Ababa, Lideta

☎️ 0712021178

G Power Shoot Battery

Price 297,500

☎️ 0712021178

G-Power SHOTO battery & MUST inventor ዘመኑን ተከትሎ አዲስ ቴክኖሎጂ ተጠቅመን ጀነሬተርን ተክቶ የሚሰራ ምርት ኪሶን በማይጎዳ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሾቶ ባትሪ ምንም አይነት ድምፅ የሌለው፣ ምንም አይነት ጭስ የማያወጣ፣ ለአቀማመጥ ቦታ የማይወስድ፣ ከኤሌክትሪክ እና በጸሃይ ብርሃን ቻርጅ የሚደረግ ሊትየም ባትሪ ነው። ለ8 ሰዓታት ቻርጅ በመደረግ ብቻ ለተከታታይ 2 ቀናት ያለምንም ማቋረጥ የሚያገለግል።የአምስት አመታት ዋስትና ከአንድ አመት ነጻ የጥገና አገልግሎት ጋር አቅርበናል።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “G Power Shoot Battery”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Vendor Information

  • Address:
  • 5.00 rating from 1 review